አረና የሊቀመንበሩ ድብደባ “የግድያ ሙከራ ይመስላል” አለ | ኢትዮጵያ | DW | 12.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

አረና የሊቀመንበሩ ድብደባ “የግድያ ሙከራ ይመስላል” አለ

የአረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በመቀሌ ከተማ ድብደባ ተፈጽሞባቸዋል፡፡ ወጣቱ ፖለቲከኛ ባለፈው ቅዳሜ ከምሽቱ አንድ ሰዓት አካባቢ ወደ ቤቱ በመሄድ ላይ እየሄደ እያለ ነው ድብደባ ያጋጠመው፡፡

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:45

ፓርቲው ድብደባው “ፖለቲካዊ ይዘት አለው” ብሏል

 የአረና ትግራይ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምዶም ገብረስላሴ ጥቃቱ “የግድያ ሙከራ ይመስላል” ሲሉ ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል፡፡ ከዚህ ቀደም በፓርቲው አባላት ላይ የደረሱ ድብደባዎችንና ግድያዎችን በማስታወስም በአብርሃ ላይ የደረሰው ጥቃትም “ፖለቲካዊ ይዘት አለው” ብለዋል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚያብሔር አጠር ያለ ዘገባ አድርሶናል፡፡ 

ዮሐንስ ገብረ እግዚያብሔር

ተስፋለም ወልደየስ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic