አምነስተርናሽናል እና የሰብአዊ መብት ይዞታ በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 07.08.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አምነስተርናሽናል እና የሰብአዊ መብት ይዞታ በኢትዮጵያ

ባለፈው ሳምንት ማለቂያ ላይ ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ፣ በተለያዩ አካባቢዎች፣ የሙስሊሙ ማኅበረሰብ አባላት የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ፤ አካኺደው እንደነበረ የሚታወስ ነው። በደቡብ ኢትዮጵያ ፣ ሻሻመኔ አካባቢ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ፤

default

በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዘገባ መሠረት 3 «አሸባሪዎች» የተባሉ ሰዎች ተገድለዋል ፣ 7 ፖሊሶች ቆስለዋል። የተለያዩ የውጭ መገናኛ ብዙኀን፤ 25 ሰዎች መገደላቸውንና ከ 1,500 በላይ ተይዘው መታሠራቸውን ነው የገለጡት።

ድልነሣ ጌታነህ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic