አሜሪካ የድንበር ፀጥታ ማስከበር ዕቅድ | ዓለም | DW | 09.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

  አሜሪካ የድንበር ፀጥታ ማስከበር ዕቅድ

የፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ መስተዳድር ያረቀቀዉ ደንብ ከፀደቀ የተለያዩ ሐገራት በየድንበራቸዉ የሚያደርጉትን ጥበቃ እና ቁጥጥርን ለማጠናከር የሚረዳ የገንዘብ ድጎማ እንዲያገኙ የሚፈቅድ ነዉ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:31

  የአሜሪካ የድበር ፀጥታ ማስከበር ዕቅድ

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት የተለያዩ ሐገራትን የድንበር ፀጥታ ለማስከበር እና የዓለም አቀፍ አሸባሪዎችን እንቅስቃሴ ለመገደብ ይረዳል ያለዉን አዲስ ደንብ አርቀቀ።የፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ መስተዳድር ያረቀቀዉ ደንብ ከፀደቀ የተለያዩ ሐገራት በየድንበራቸዉ የሚያደርጉትን ጥበቃ እና ቁጥጥርን ለማጠናከር የሚረዳ የገንዘብ ድጎማ እንዲያገኙ የሚፈቅድ ነዉ።ረቂቁ ከፀደቀ ጠቀም ያለ የገንዘብ ድጎማ ከሚሰጣቸዉ ሐገራት አንዷ ኢትዮጵያ ናት።የዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic