አሜሪካን በአፍሪቃ ቀንድ የምትከተለው ፖሊሲ | ኢትዮጵያ | DW | 18.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አሜሪካን በአፍሪቃ ቀንድ የምትከተለው ፖሊሲ

የአሜሪካን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሂለሪ ክሊንተን ባላፈው ሳምንቱ የአፍሪቃ ጉብኝታቸው ኢትዮጵያን አለማካተታቸው የዋሽንግተን አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚከተለው የጠራ ፖሊሲ አለመኖሩን እንደሚያመላክት አንድ የአፍሪቃ ጉዳዮች ባለሞያ አስታወቁ ።

default

የአፍሪቃ ቀንድ

የውጭ ግንኙነት መማክርት የአፍሪቃ ጉዳዮች ባለሞያ ብሮንዋይን ብሩተን ለዶይቼቬለ የአማርኛው ክፍል በሰጡት አስተያየት ኢትዮጵያ በአፍሪቃ ቀንድ ባላት ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ምክንያት አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የተለሳለሰ ፓሊሲ ስትከተል መቆየቷን አስረድተዋል ።

አበበ ፈለቀ ፣ ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ