አሜሪካን ለተ.መ.ድ. የምትሰጠውን ገንዘብ ልትቀንስ ነው | ዓለም | DW | 28.12.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

አሜሪካን ለተ.መ.ድ. የምትሰጠውን ገንዘብ ልትቀንስ ነው

ዩናይትድ ስቴትስ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምትሰጠዉን ገንዘብ ለመቀነስ መወሰኗን አስታወቀች። የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባኤ አሜሪካ ለኢየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እዉቅና መስጠቷን በአብላጫ ድምፅ ከተቃወመ በኋላ ነዉ ዋሽንግተን ይህን ርምጃ የወሰደችዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:08

የኢየሩሳሌምን ዋና ከተማነት እዉቅና ያስከተለዉ መዘዝ

አሜሪካ ለድርጅቱ ከምታወጣዉ ዓመታዊ በጀት 285 ሚሊየን ዶላር ነዉ እቀንሳለሁ ያለችው። ውሳኔዋ በዓለም ሰላም ላይ ቀውስን ያስከትላል ተብሏል። የዋሽንግተኑ ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic