አሚልካር ካብራል | ይዘት | DW | 16.08.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

አሚልካር ካብራል

አሚልካር ካብላር ጊኒ ቢሳዉ እና ኬፕ ቨርዴን ወደ ነጻነት ለመምራት በጣም ወሳኝ ሰው የነበሩ የ20ኛው ክፍለ ዘመን የአፍሪቃ ፋላስፋ ናቸዉ። ነፃ ለመውጣት ትምህርት በጣም ወሳኝ የመሳሪያ እንደሆነ ቢገነዘብም፤ ካቡራል የፖርቹጋል ቅኝ ገዢዎችን ለመታገል ጠብመንጃን ለማንሳት ወደኋላ አላለም።

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:24