አመጋገብዎን ልብ ይበሉ | ጤና እና አካባቢ | DW | 12.08.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

አመጋገብዎን ልብ ይበሉ

በኢንዱስትሪ ታሽገዉ የሚቀርቡት የተዘጋጁ ምግቦች ለጤና ጠንቅ መሆናቸዉ እየተነገረ ነዉ።

የተዘጋጁ ምግቦች

የተዘጋጁ ምግቦች

በበለፀጉት አገራት ከኢንዱስትሪ እድገት በተጎዳኘ የመጣዉ የአመጋገብ ስልት በርካቶችን ለአንጀት መቁሰልና መቆጣት ህመም መዳረጉን የጀርመን ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ። ከድሮዉ ሲነፃፀር ዛሬ በጀርመን ብቻ ከ300ሺ በላይ የዚህ በሽታ ተጠቂዎች መገኘታቸዉ ጉዳዩን አነጋጋሪ አድርጎታል።