አልበሽር እና ዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀለኞች ችሎት | ዓለም | DW | 30.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

አልበሽር እና ዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀለኞች ችሎት

የሱዳኑ ፕሬዝደንት ኦማር ሃሰን አልበሽር በዳርፉር ግዛት የጦር ወንጀል እና የዘር ማጥፋት ፈጽመዋል በሚል ሄግ ኔዘርላንድ የሚገኘዉ አለም ዓቀፍ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት ተይዘዉ እንዲሰጡት ከጠየቀ ዓመት አለፈ።

default

ፕሬዝደንት ኦማር ሃሰን አልበሽር

አልባሽርን ግን ለህግ የሚያቀርብ የአፍሪቃ መንግስት እስካሁን አልተገኘም። እንዲያዉም በዚሁ ጉዳይ አፍሪቃዉያኑ ለሁለት እንደተከፈሉ ነው። ባለፈዉ ሳምንት የዓለም ዓቀፉ ፍርድ ቤት ደንብ ፈራሚ ኬንያ አዲስ ህገ-መንግስቷን ስታጸድቅ በተካሄደዉ ስነ-ስርአት የአልበሽር መጋበዝ እያነጋገረ ነው። አፍሪቃዉያን መንግስታት አልበሽርን ይዞ ህግ ፊት ለማቅረብ ምን አገዳቸዉ? አዜብ ታደሰ የቀድሞ ዳኛ አቶ ወልደ ሚካኤል መሸሻን አነጋግራ መልስ ይዛለች።

አዜብ ታደሰ/ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ