አልበሽርና የዓለም ዓቀፉ ችሎት | አፍሪቃ | DW | 14.07.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

አልበሽርና የዓለም ዓቀፉ ችሎት

መንበሩ ኔዘርላንድስ የሚገኘዉ የዴን ሃጉ ዓለም ዓቀፍ የወንጀል ችሎት ተግባሩን በጀመረ በስድስተኛዉ ዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በስልጣን መንበር የሚገኝ ርዕሰ ብሔር ላይ የእስር ማዘዣ እንዲቆርጥ መጠየቁ ግርምታን ብቻ ሳይሆን ተቃዉሞንም ጭሯል።

እንዴት ተደርጎ?!

እንዴት ተደርጎ?!

በተለይም የሱዳን መንግስት ክሱን ከመቃወም ባሻገር ለችሎቱ እዉቀን እንደማይሰጥ ዛሬ ይፋ አድርጓል።