አለም አቀፍ የፊልም መድረክ እና የባህል ሳምንት በአዲስ | ባህል | DW | 21.07.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

አለም አቀፍ የፊልም መድረክ እና የባህል ሳምንት በአዲስ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ከሰኔ ዘጠኝ እስከ ሰኔ አስራ ሁለት ድረስ የባህል ሳምንት በሚል መርህ ለአራት ቀን የዘለቀ የተለያዩ ዝግጅቶች ሲደረግ ሰንብቶአል።

default

የኢትዮጽያ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ባዘጋጀዉ በዚህ መድረክ ላይ በቱሪዝም ዘርፍ ባለ ኮከብ ሆቴሎችን እና ባህላዊ ምግቤቶችን በባህላዊ ምግብ አቀራረብ በኪነጥበብ ዘርፍ ደግሞ ቲያትሮችን በማወዳደር አዲስ አበባ ከተማችን ለእንግዶችዋ ምርጥ የተባሉ ምግብ ቤቶችን እና ቲያትሮችን በመምረጥ ለተሸላሚዎች እዉቅና መሰጠቱ የዝግጅቱ አስተናባሪዎች ገልጸዋል። ሌላዉ በዚሁ በሰኔ ወር በአዲስ አበባ በየአመቱ የሚካሄደዉ አመታዊ አለማቀፉ የፊልም ፊስቲቫል ከመቶ በላይ ፊልሞችን በማስተናገድ ለአሸናፊዎች ፊልሞችን በመሸለም መጠናቀዉ ተገልጾአል።

አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic