አለም አቀፍ የቱሪዝም አዉደ ርዕይ በበርሊን | ዓለም | DW | 10.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

አለም አቀፍ የቱሪዝም አዉደ ርዕይ በበርሊን

በየአመቱ በዚሕ ሰሞን በርሊን ዉስጥ የሚቀርበዉ አለም አቀይ የቱርዝም ትርዒት የዘንድሮዉ ዛሬ ተጀምሯል።

default

በትርዒቱ ከአስራ አንድ ሺሕ የሚበልጡ የአስጎብኚ ድርጅቶችና የአየር መንገድ ተወካዮች ምርትና አገልግሎታቸዉን ለጎብኚዎች ያስተዋዉቃሉ።ከኢትዮጵያም ከሃያ የሚበልጡ የአስጎብኚ ድርጅቶችና ተቋማት ተወካዮች ተካፍለዋል።ይልማ ሐይለ ሚካኤል የመክፈቻዉን ሥነ-ሥርዓት ተከታትሎ የሚከተለዉ ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ኅይለሚካኤል

ነጋሽ መሀመድ

ተዛማጅ ዘገባዎች