አለም አቀፉ የመጽሃፍ ዐዉደ ርዕይ በፍራንክፈት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 06.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

አለም አቀፉ የመጽሃፍ ዐዉደ ርዕይ በፍራንክፈት

በአለም እጅግ ትልቅ እንደሆነለት የሚነገርለት የመጽሃፍ ዐዉደ ርዕይ በፍራንክፈርት ከተማ በመካሄድ ላይ ነዉ።

default

የመጽሃፍ ዐዉደ ርዕይ በፍራንክፈት

ዘንድሮ ለ62 ግዜ በመካሄድ ላይ ያለዉ ይህ የመጸሃፍ ዐዉደ ርዕይ ዘንድሮ በተለይ በጥበበኛዉ በእግርኻስ ተጫዋችና በታንጎ ዳንስ የምትታወቀን አርጀቲናን በዋና እንግድነት ጋብዞ ስነ-ጽሁፎችዋን ለአዉሮጻ ብሎም ለአለም በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃለሚካኤል ዘገባ አለዉ

ይልማ ሃለሚካኤል/ አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ