ኗሪዎቿን ያሳሰበዉ የአዲስ አበባ ፅዳት | ጤና እና አካባቢ | DW | 22.11.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ጤና እና አካባቢ

ኗሪዎቿን ያሳሰበዉ የአዲስ አበባ ፅዳት

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች የተከማቸዉ ቆሻሻ ክምር ለጤናችን አስጊ እየሆነብን ነዉ ሲሉ የከተማዋ ነዋሪዎች አማረሩ። ነዋሪዎቹ ቤት ለቤት ቆሻሻ የሚለቅሙ በማኅበራት የተደራጁ ወጣቶች በጊዜ ቆሻሻ ባለማንሳታቸዉም በየቤቱ የቆሻሻዎች ክምር እየታየ ነዉ ብለዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:15

በየቦታዉ የቆሻሻ ክምር ይታያል፤

 ወጣቶቹ በበኩላቸዉ የአዲስ አበባ ጽዳት እና ዉበት በ24 ሰዓታት ማንሳት ሲገባዉ እስከ አንድ ወር ባለማንሳቱ የተፈጠረ ችግር ነዉ ይላሉ። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች