ኖቤል ተሸላሚዉ ጠፉ | ዓለም | DW | 20.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ኖቤል ተሸላሚዉ ጠፉ

የሸላሚዉ አካዳሚ ተሸላሚዉን ፈልጎ ማግኘት አለመቻሉ ደግሞ ሌላ አስገራሚ ክስተት ሆኗል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:28
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:28 ደቂቃ

የኖቤል ተሸላሚዉ ጠፉ

የዘንድሮዉ የስነፅሁፍ ኖቤል ተሸላሚ ድምፃዊና ገጣሚ ቦብ ዳይላን እስካሁን ድረስ ተፈልገዉ አልተገኙም። አሜሪካዊዉ ዘፋኝና ገጣሚ ዳይላን ለወትሮዉ ለዕዉቅ ደራሲያን የሚሰጠዉን ሽልማት ማግኘታቸዉ ብዙዎችን አስገርሞ ነበር። የሸላሚዉ አካዳሚ ተሸላሚዉን ፈልጎ ማግኘት አለመቻሉ ደግሞ ሌላ አስገራሚ ክስተት ሆኗል።የስቶክሆልሙ ዘጋቢያችን ቴዎድሮስ ምሕረቱ አጭር ዘገባ ልኮልናል።

ቴዎድሮስ ምሕረቱ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ

 

Audios and videos on the topic