ንግድን መመስረት ድራማ ክፍል 9-ምዝገባ | በማ ድመጥ መማር | DW | 13.03.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

በማ ድመጥ መማር

ንግድን መመስረት ድራማ ክፍል 9-ምዝገባ

ይህ ንግድን በማቋቋም እንዴት የራስዎ አለቃ እንደሚሆኑ የሚያሳየው የበማድመጥ መማር የሬዲዮ ድራማ ተከታታይ ዝግጅታችን ክፍል ስምንት ነዉ፡፡ ባለፈው ሳምንት ሀብታሙ አጎት ማሲንጋ ለወዳጆቻችን ለአባስ፣ ለኮሲ እና ለማሪያም የንግድ መልዓክ እንደሚሆኗቸው ቃል ገብተው ነበር፡፡

ያ ማለት በገንዘብ ነክ ጉዳዮች ይደግፏቸዋል እነሱም ንግዳቸውን ማቋቋም ይችላሉ ማለት ነው፡፡  ሆኖም ግን ያ ዕውን ሊሆን የሚችለው በአንድ ምክንያት ነው ብለዋቸዋል፡፡ ምን  አይነት ቅድመ-ሁኔታ ነው ያስቀመጡላቸው? “ምዝገባ” የተሰኘውን ክፍል ዘጠኝ ጭውውት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

Audios and videos on the topic