ንግድን መመስረት ድራማ ክፍል 7-በጀትን ማቀድ | በማ ድመጥ መማር | DW | 13.03.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

በማ ድመጥ መማር

ንግድን መመስረት ድራማ ክፍል 7-በጀትን ማቀድ

ንግድን በማቋቋም ላይ ሚየተኩረው የበማድመጥ መማር የሬዲዮ ድራማ ተከታታይ ዝግጅታችን ክፍል ሰባት ነዉ። ባለፈው ሳምንተ ወጣቶቹ አፍላ ነጋዴዎች ወጣቶቹ ማሪያም፣ አባስ እና ኮሲ የኮሲ ያጎት ልጅን ሰርግ በተሳካ ሁኔታ አደራሀጅተዋል፡፡

ያ የራሳቸውን የንድፍ ኩባንያ ለማቋቋም ምሰሶ ነው የሆናቸው፡፡ ይህ ክፍል “በጀትን ማቀድ” የሚል ርዕስ ይዟል፡፡ እነኮሲ ቤት ሆነው እንዲያስቡበት ያደረጋቸውን የስልክ ጥሪ  ስንሰማ ነው ዕውውቱ የሚጀምረው፡፡

Audios and videos on the topic