ንግሥት ሙሁሙዛ፤ ቅኝ ገዢዎችን ተፋላሚዋ | ይዘት | DW | 22.03.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

ንግሥት ሙሁሙዛ፤ ቅኝ ገዢዎችን ተፋላሚዋ

ከአንድ መቶ ዓመት በፊት ግድም ምሥራቅ አፍሪቃ ውስጥ አንዲት ኃይለኛ ሴት ይኖሩ ነበር፤ ንግሥት ሙሁሙዛ ይባላሉ። ሴቶች አብዛኛውን ጊዜ በአደባባይ ጎልተው በማይታዩበት በዚህ ወቅት እኚህ የሩዋንዳው ንጉሥ ባለቤታቸውን ያጡት እጓለ-ምዊት ለበርካታ ነገሮች ታግለዋል።

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:20