ንጋት ከተማ የዶይቼ ቬለ «የደብዳቤዎች እናት» | የአድማጮች ማሕደር | DW | 08.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የአድማጮች ማሕደር

ንጋት ከተማ የዶይቼ ቬለ «የደብዳቤዎች እናት»

«በጣም ሆዴን አባብቶታል ከአድማጮቼ መለያየቴ ። አድማጮቼ ችግራቸው ችግሬ ሆኖ ይሰማኛል ። የሚልኩት ነገር ሁሉ ፍቅር ያሳድርብኛል ።» ላላፉት 10 ዓመታት የአድማጮች ማህደርን ያዘጋጀችው ንጋት ከተማ

Audios and videos on the topic