ንጉንጉንያኔ | ይዘት | DW | 14.08.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

ንጉንጉንያኔ

ንጉንጉንያኔ በ19ኛው ክፍለ ዘመን በአፍሪቃ ሁለተኛው ትልቅ ግዛት የነበረዉ የጋዛ የመጨረሻ ንጉሥ። የሱ ዉርሰ ታሪክ አወዛጋቢ ነበር። ምንም እንኳን ንጉሡ የፖርቹጋሎቹን ቅኝ አገዛዝ ቢቃወምም፤ ሌሎችን ከቅኝ ግዛት ባልተናነሰ መልኩ በመጨቆን ይተቻል። ፖርቹጋል ውስጥ ሕይወቱ ካለፈ ከበርካታ አስርት ዓመታት በኋላ ግን፤ መታወሻው የተረሳው ንጉሥ የአውሮጳ ኢምፔሪያሊዝምን በመቃወም ተምሳሌትነት ዳግም አንሰራርቷል።

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:39