ንጆያ ኢብራሂም: የካሜሮን የፈጠራ ባለሙያው ንጉሥ | አፍሪቃዊ ሥረ-መሠረት | DW | 15.06.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃዊ ሥረ-መሠረት

ንጆያ ኢብራሂም: የካሜሮን የፈጠራ ባለሙያው ንጉሥ

የሱልጣን ንጆያ ኢብራሂም የግዛት ዘመን ጀርመኖች ካሜሩንን በቅኝ ለመግዛት ከደረሱበት ጊዜ ጋር የተገጣጠመ ነበር። የቅኝ ግዛቱ ኃይል የሌሎችን ኃይላት አቅም መገደብ ሲችል ንጆያ ግን በአፍሪቃዊ ማንነታቸው ተስፋ ሳይቆርጡ ነፃነታቸውን ማስጠበቅ የቻሉ ሰው ነበሩ።

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:44

በተጨማሪm አንብ