ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ስለዚሁ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃዎችን ከሰነድ አጠባበቅ መግለጫችን ማግኘት ይችላሉ።
ናይጀርያ ያለ ነዳጅ ዘይት ሐብቷዋ ምንም ነገርን ማንቀሳቀስን አትችልም። 80 በመቶዉ የሀገሪቱ ገቢ የሚገኘዉ ከዚሁ ከነዳጅ ዘይት ሐብቷ ነዉ። ናይጀርያ የነዳጅ ዘይትዋን ከምድረ-ከርስ ማዉጣት ከጀመረችበት ከጎርጎረሳዉያኑ 1958 ዓ,ም ጀምሮ በከፍተኛ የነዳጅ ምርት አቅርቦት ከዓለም ስምንተኛ ደረጃን ይዛ ትገኛለች።