ኒዠር እና አሳሳቢው የረሀብ አደጋ | የጋዜጦች አምድ | DW | 23.07.2005
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

ኒዠር እና አሳሳቢው የረሀብ አደጋ

ምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ኒዠር አሳሳቢ የረሀብ አደጋ ተደቅኖባታል። ከሁለት ሚልዮን የሚበልጥ ሕዝቧም አስቸኳዩ የምግብ ርዳታ ይቀርብለት ዘንድ ዓለም አቀፍ የርዳታ ድርጅቶች ባቀረቡት ጥሪ መሠረት፡ ርኣታው ቀስ በቀስ መቅረብ ይዞዋል። ግን፡ ይኸው ዘግይቶ መቅረብ የጀመረው የምግብ ርዳታ ተጎጂውን ሕዝብ ከተደቀነበት የመሞት ሥጋት ሊያድነው መቻሉ እያጠራጠረ ነው የተገኘው።