«ኑስኪ ትያትር እንይ» የትያትር ፊስቲቫል አዲስ አበባ | ባሕል እና ወጣቶች | DW | 20.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ባሕል እና ወጣቶች

«ኑስኪ ትያትር እንይ» የትያትር ፊስቲቫል አዲስ አበባ

«ኑስኪ ትያትር እንይ» የትያትር ፊስቲቫል አዲስ አበባ የሰዉ ልጅ በሚያደርገዉ እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ዉስጥ ጥበብ እንዳለ ባለሞያዎች ይናገራሉ። የሰዉ ልጅ ይህን እንቅስቃሴዉን በማስመሰል በትያትር መልክ ለራሱ ተዉኖ ያቀርበዋል፤ እንደ መስታወትም ገሃዱን ዓለም ራሱን ያይበታል፤ በትያትር።

Audios and videos on the topic