ኃይሌ ገብረ-ሥላሴና የበርሊኑ ማራቶን፣ | ስፖርት | DW | 18.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

ኃይሌ ገብረ-ሥላሴና የበርሊኑ ማራቶን፣

ከነገ በስቲያ በሚካሄደው ዓመታዊው የበርሊን ዓለም አቀፍ የማራቶን ሩጫ ውድድር፣ በዚህ ርቀት የዓለምን ክብረ-ወሰን የያዘው ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ፣ ከጠንካራ ተፎካካሪዎች ይልቅ ይበልጥ የሚያሳስበው የአየር ጠባይ መሆኑን ጠቁሞአል።

default

ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገሥላሴ፣ እ ጎ አ መስከረም 28 ቀን 2008 ዓ ም፣ ከሌላዋ የማራቶን አሸናፊ ፣ ጀርመናዊቷ አትሌት፣ ኢሪና ሚኪቴንኮ ጋር፣

በጉጉት በሚጠበቀው ከአንድ መቶ ሺ በላይ አትሌቶች በሚሳተፉበት የበርሊኑ ማራቶን ውድድር፣ ጎዳና ላይ ወጥቶ የሚመለከተውና የሚያበረታታው ተመልካችም አኀዝ ከ አንድ ሚሊዮን እንደማያንስ ነው የሚገመተው። ከተመልካቾቹም መካከል ኢትዮጵያውያንና ኬንያውያን አይታጡም ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል፣

ሒሩት መለሰ፣

ተክሌ የኋላ፣