ችግር ወደ አስጠኚነት የመራው ሔኖክ | ባህል | DW | 26.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ባህል

ችግር ወደ አስጠኚነት የመራው ሔኖክ

በወጣት ሔኖክ ወንድይራድ የተቋቋመው ማክ አዲስ ተማሪዎችን እና አስጠኚዎችን ያገናኛል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 09:40

«ተስፋ የተቆረጠባቸውን ልጆች ወደ ተሻለ ደረጃ ስናበቃ ደስታችን ትልቅ ነው» ዶ/ር ሔኖክ ወንድይራድ

ዶ/ር ሔኖክ ወንድይራድ በፕሬዝዳንት ኦባማ የተመሰረተው ወጣት አፍሪቃውያን መሪዎች የስልጠና እድል ተጠቃሚ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ነው። ወጣቱ ማክ አዲስ አስጠኚ በተሰኘ ተቋሙ በኩል ተማሪዎችን ከአስጠኚዎች ጋር ያገናኛል። ድርጅቱ ከመዋዕለ-ህጻናት እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚገኙ ተማሪዎች ብቃት እና ሥነ-ምግባር ያላቸውን አስጠኚዎች ያገናኛል። የቋንቋ እና የሙዚቃ መሳሪያዎች አስጠኚዎችም በሔኖክ በኩል ሊገኙ ይችላሉ። ሔኖክ በኢትዮጵያ የተካሄዱ የጀማሪ ኩባንያዎች ውድድር አሸንፎ የገንዘብ ሽልማት አግኝቷል።

እሸቴ በቀለ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች