ቻድና የሰላም አስከባሪው ጓድ ስምሪት ጉዳይ | አፍሪቃ | DW | 20.07.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ቻድና የሰላም አስከባሪው ጓድ ስምሪት ጉዳይ

የአውሮፓ ህብረት በምስራቅ ቻድ ጊዚያዊ ሰላም አስከባሪ ጓድ ለማሰማራት ዕቅድ እንዳለው አረጋገጠ። ወታደሮቹ በምስራቅ ቻድ ውስጥ ስደተኞችና ተፈናቃዮች በሰፈሩበት አካባቢ ፀጥታ የማስጠበቁ ስራ እንደሚኖረው ነው የተገለጸው።

ቻድን ከሱዳን ጋር የሚያዋስነው ድንበር

ቻድን ከሱዳን ጋር የሚያዋስነው ድንበር