1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ትኩረት በአፍሪቃ

Aryam Abrahaቅዳሜ፣ ሰኔ 3 2009

የECOWAS 51ኛ ጉባኤ፤ የአውሮፓ የልማት ቀን በብራስልስ፤ የጋዜጦች ዓምድ

https://p.dw.com/p/2c8CW

የምዕራብ አፍሪቃ የምጣኔ ሐብት ማሕበረሰብ ECOWAS ባለፈው ሳምንት በላይቤሪያ ተካሂዷል። አባል ሀገራቱ በምን ላይ ተወያዩ? ፤ ምንስ ውሳኔ ላይ ደረሱ ? ይህ የትኩረት በአፍሪቃ ዝግጅት ይዳስሳል። በተጨማሪም ባለፈው ማክሰኞ እና ዕሮብ በብራስልስ የተካሄደው የአውሮፓ የልማት ቀን ጉባኤ ይዘትን ትኩረቱ አድርጓል። ለዝግጅቱ ገበያው ንጉሴ ከብራስልስ።