ትኩረት በአፍሪቃ ታሕሳስ 18 2007 ዓም | ትኩረት በአፍሪቃ | DW | 27.12.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ትኩረት በአፍሪቃ

ትኩረት በአፍሪቃ ታሕሳስ 18 2007 ዓም

የኢቦላ ስርጭት በምዕራብ አፍሪቃ የረሀብ አደጋም ደቅኗል። የምክር ቤት አባላትን ያቧቀሰው የኬንያ አዲሱ ፀረ-ሽብር ሕግ እንዲታገድላቸው ተቃዋሚዎች ከፍተኛው ፍርድ ቤት አቤት ብለዋል። የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎች ድርድር ዳግም ከተጨናገፈ ተፋላሚዎቹ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተገልጿል።

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች