ትችት የገጠመዉ የፓርቲዎች የፋይናንስ ድጋፍ | ኢትዮጵያ | DW | 31.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ትችት የገጠመዉ የፓርቲዎች የፋይናንስ ድጋፍ

ለ2002ዓ,ም ሀገር አቀፍ ምርጫ፤ መንግስት ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠዉን የፋይናንስ ድጋፍ ክፍፍል፤ አብዛኞቹ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ፍትሃዊ አይደለም ይላሉ።

default

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ለፓርቲዎቹ የሚሰጠዉ የፋይናንስ ድጋፍ ቦርዱ በተቋቋመበት ሕግ መሠረት የተቀመረ የሀገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የተዘጋጀ ከመቶ በላይ ሀገራትን ልምድ ያካተተ ነዉ ሲል ዛሬ ለዶቼ ቬለ ገልጿል።

ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ