ትራምፕ በአፍሪካውያኑ ካርቱኒስቶች ዕይታ | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 25.01.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ትራምፕ በአፍሪካውያኑ ካርቱኒስቶች ዕይታ

አወዛጋቢ ጉዳዮችን የሚፈልጉት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራንፕ፤ በተደጋጋሚ የሰዎች እና ሃገራትንክብር የሚነኩ አገላለጾችን ይጠቀማሉ። ይህን የሚከታተሉ አፍሪቃዉያን ካርቱኒስቶች በፖለቲካዊ ስላቅ በተለያየ መልኩ ነጥቦቹን ያነሳሉ።