ቴይለር በፍርድ ሸንጎ | አፍሪቃ | DW | 14.01.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ቴይለር በፍርድ ሸንጎ

የቀድሞዉ የላይቤሪያ መሪ ቻርለስ ቴይለር የፍርድ ሂደት ከመንፈቅ ቆይታ በኋላ በተመድ ልዩ የወንጀል ችሎት ዴንኻኽ ኔዘርላንድስ መታየት ጀመረ።

ቴይለርና ፍትህ ተያዩ

ቴይለርና ፍትህ ተያዩ

ተጠያቂነታቸዉ በአገራቸዉ በዘመነ ስልጣናቸዉ ለፈፀሙት ስርዓተ አልበኝነት ብቻ አይደለም በሴራሊዮን ለተከሰተዉ መጠፋፋት መሳሪያ በማስታጠቅ እልቂት በማፋፋም እንጂ።

ተዛማጅ ዘገባዎች