ቴዎድሮስ ካሳሁን ተፈረደበት | ኢትዮጵያ | DW | 05.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ቴዎድሮስ ካሳሁን ተፈረደበት

የከፍተኛዉ ፍርድ ቤት የመሐል ዳኛ ብዩኑን የሰጡት ድምፃዊዉን በችሎት መዳፈር ከወቀሱት በሕዋላ ነዉ

default

የሬጌ ሙዚቃ (ቴዲ) አፍቃሪዎች

ኢትዮጵያዊዉ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ቴዲ አፍሮ በመግቢያችን ላይ እንዳል ነዉ የስድስት አመት ፅኑ እስራትና የአስራ-ስምንት ሺሕ ብር ቅጣት ተበይኖበታል።ዛሬ ያስቻለዉ የከፍተኛዉ ፍርድ ቤት የመሐል ዳኛ ብዩኑን የሰጡት ድምፃዊዉን በችሎት መዳፈር ከወቀሱት በሕዋላ ነዉ።የአዲስ አበባ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉን ሥለ ፍርድ ሒደቱ ጠይቄዉ ነበር።የአዲስ አበባ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉን በስልክ አነጋግረነዋል።