ታንዛንያና ምርጫዋ | ኢትዮጵያ | DW | 01.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ታንዛንያና ምርጫዋ

በታንዛኒያ በዋናዉ ግዛትም ሆነ በደሴቲቱ ዛንዚባር በሳምንቱ ማለቂያ የተከናወነዉ ምርጫ፤

default

...የCCM ደጋፊዎች...

በሰላማዊ ሁኔታ መጠናቀቁን የምርጫ ታዛቢዎች እየገለፁ ነዉ። የመጀመሪያዉ የምርጫ ዉጤት ዛሬ የሚጠበቅ ሲሆን አጠቃላዩና የመጨረሻዉ የፊታችን ረቡዕ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል። በስልጣን ላይ የሚገኙት የገዢዉ ፓርቲ ተወዳዳሪ ጃካያ ኪክዌቴም ለቀጣይ አምስት ዓመት በስልጣን መንበራቸዉ ሊያቆያቸዉ የሚያስችል ድምፅ ሳያገኙ እንደማይቀሩም ተገምቷል።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ