ታኅሣሥ 13 2007 የስፖርት ዘገባ | ስፖርት | DW | 22.12.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

ታኅሣሥ 13 2007 የስፖርት ዘገባ

ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት በቀሩት የፈረንጆቹ 2014 ዓ,ም የሚካሄዱት አብዛኞቹ የስፖርት ዉድድሮች የአሮጌዉን ዓመት ዉድድራቸዉን አካሂደዉ ግማሹ በደስታ ገሚሱ ደግሞ በሀዘን ለገናና ለአዲሱ ዓመት የአንድ ወር እረፍት ወጥተዋል።

Audios and videos on the topic