ታላቅ የዉይይት መድረክ በጆሐንስበርግ | ኢትዮጵያ | DW | 22.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ታላቅ የዉይይት መድረክ በጆሐንስበርግ

ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ በጆሐንስበርግ ደቡብ አፍሪቃ ፤ ወደ 500 የሚጠጉ ኢትዮጵያዉያን በአንድ ዉይይት ላይ መገኘታቸዉ ታውቋል። በዉይይት መድረኩ የተለያዩ ምሁራንና የሲቪክ ማሕበራት ተሳታፊዎች እንደነበሩ ለመገንዘብ ተችሏል።

ስለ ዉይይቱ ሂደት፤  ዉይይቱን የመሩትን ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬን እንዲሁም ከዳላስ ቴክሳስ በስካይፕ የዉይይቱ ተካፋይ  የነበሩትን  አቶ ኪዳኔ ዓለማየሁን፤ አነጋገረናል። በቅድሚያ ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ ስለ ዉይይቱ ዓላማ ምንነት ያስረዳሉ።

አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች