ታላቅ ስፖርታዊና ልዩ ባህላዊ ቅንብር በለንድን | ባህል | DW | 16.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

ታላቅ ስፖርታዊና ልዩ ባህላዊ ቅንብር በለንድን

በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን በሚቀጥለዉ ሳምንት መጨረሻ ታላቅ የስፖርትና ባህላዊ ዝግጅቶችን በማቀናበር ከተለያዩ የአዉሮጳ አገሮች የሚመጡ ኢትዮጵያዉያንን ለማስተናገድ በዝግጅት ላይ ይገኛሉ።

default

የኢትዮጵያ ስፖርትና ባህል ፊደሪሽን በዪናይትድ ኪንግደም በተሰኝ የተቋቋመዉ ድርጅት በተለይ በመጭዉ የአዉሮጳዉያኑ 2012 አ.ም የኦሎምፒክ አዘጋጅ በሆነችዉ በብሪታንያ ኢትዮጵያዉያዉን በስፖርት ረገድ ጎልተዉ እንዲታዩ እንዲሁም የኢትዮጵያን ገጽታና ባህል ከወዲሁ ለማስተዋወቅ የታሰበ መሆኑ ተገልጾአል። በሁለቱ ቀናት የኢትዮጵያዉ የስፖርት እና የባህል መድረክ ላይ በተለያዩ አዉሮጳ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን እንደሚገኙም ተገልጾአል። የለቱ የባህል መድረካችን የብሪታንያዉን የኢትዮጵያዉያን የስፖርትና የባህል መድረክ ርዕሱ አድርጎአል፣ ያድምጡ!

አዜብ ታደሰ
ነጋስ መሃመድ

Audios and videos on the topic