ታላቁ ሩጫና የሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ | ኢትዮጵያ | DW | 25.11.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ታላቁ ሩጫና የሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ

በሳዉድ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የደረሰባቸውን ስቃይ በመቃወም በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄዳቸውን ቀጥለዋል።

ዛሬ እንዲሁ በብራስልስ ቤልጄም የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል። አጋጣሚውን ተጠቅሞ የሰማያዊ ፓርቲ ትናንት በአዲስ አበባ በተካሄደው ታላቁ ሩጫ ላይ ተሳታፊዎች ጥቁር ሪባን ክንዳቸው ላይ አስረው እንዲሮጡ ሀሳብ ቢያቀርብም ይህ በሩጫው አዘጋጆች ተቀባይነት እንዳላገኘ ነው የተሰማው። ጉዳዩን የተከታተለው የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሄርን ስለጉዳዩ አነጋግረነዋል።

ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሄር

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic