ታሊባንና የፓኪስታን ሚና | ዓለም | DW | 30.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ታሊባንና የፓኪስታን ሚና

በአፍጋኒስታን የተባበሩት ኃይላት የታሊባን ታጣቂዎችን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማንበርከክ የተጠናከረ ዘመቻ በማካሄድ ላይ መሆናቸዉ ይታወቃል።

default

የመረጃ ነፃነት ተምሳሌት ምስል

ታሊባኖች በፓኪስታን ምድር ይንቀሳቀሳሉ ብሎ ለሚያምነዉ ወገን ይህችዉ አገር በፀr ታሊባኖች ዘመቻ ጉልህ ድርሻ እንዲኖራት ያሳስባሉ። የሁለት ፓኪስታናዉያን ደራሲያን ስራዎችም እንዲሁ ለዓለም ዓቀፉ ኅብረተሰብ የራስ ምታት የሆኑትን ታሊባኖች ኮትኩቶ በማሳደግ ለዚህ ያበቃች ፓኪስታን መሆኗን በግልፅ አሳይተዋል።

Thomas Bärthlein

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ተዛማጅ ዘገባዎች