ቱኒዝያ ከአምባገነኑ የቤን አሊ አገዛዝ በኋላ | ዓለም | DW | 14.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ቱኒዝያ ከአምባገነኑ የቤን አሊ አገዛዝ በኋላ

የአረቡ አብዮት በቱኒዚያ ከተጀመረበት ወዲህ ሁለት ዓመት አልፏል። ሆኖም አብዛኞቹ ቲኒዚያውያን የአብዮቱን ድል ማጣጣም አልቻሉም።

በሀገሪቷ ውስጥ ዲሞክራሲን የማስፈን ተስፋ እጅግ አዝጋሚ ነው። እንዲያውም ሀገሪቷ ወደ ቀድሞ ሁኔታዋ እንዳትመለ ስጋት ያደረባቸው ቱኒዛዊያን ጥቂት አይደሉም።

የሳራ ሜርሽ

ገመቹ በቀለ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic