ቱርክ እና የአፍሪቃ ፖሊሲዋ | አፍሪቃ | DW | 12.06.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ቱርክ እና የአፍሪቃ ፖሊሲዋ

የቱርክ መንግሥት በተለይ ካለፉት ሰባት ዓመታት ወዲህ በተከተለው የውጭ ፖሊሲው ለአፍሪቃ ልዩ ትኩረት ሰጥቶዋል። በዚሁ የቱርክ አዲስ ፖሊሲ መሠረት፡ በአፍሪቃ ያለው የኤምባሲዎቹ ቁጥር ባለፉት ዓመታት በጉልህ የጨመረ ሲሆን ፤ በፖሊሲዉ

የተበረታቱ የቱርክ ባለተቋማት በአፍሪቃ ገንዘባቸውን በተጠናከረ መልኩ ማሰራት ጀምረዋል። በአፍሪቃ በተለያዩ ዘርፎች እየተጠናከረ ስለመጣው የቱርክ ታታሪነት የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሮዋል።

ይልማ ኃይለሚካኤል
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic