ተፈጥሮ እና ማሕበረሰብ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 13.03.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ተፈጥሮ እና ማሕበረሰብ

የሞዛምቢክ የከሰል ትርፋማነቱ ምኑ ላይ ነው?

በሞዛምኒክ የቴህት ክፍለ ሀገር ያን ያህል ትኩረት የተሰጠው ቦታ አይደለም። በተለይ ማንም በሞቃታማ አየሩ በሚታወቀው ክፍለ ሀገር በፍቃደኝነት ለመኖር አይፈልግም።  ዛሬ ግን ይህ አካባቢ ትልቅ ተስፋ የሚጣልበት ስፍራ ሆኗል። ምክንያቱም ከጥቂት አመታት በፊት በዚህ ስፍራ የድንጋይ ከሰል መዕድን ተገኝቷል።

የሞዛምቢክ የከሰል ትርፋማነቱ ምኑ ላይ ነው?  ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል።

ማርታ ባሮሶ

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic