ተፈላጊው ጤፍና ንትርኩ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 05.12.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

ተፈላጊው ጤፍና ንትርኩ

የራሱ የሰው እና ለኅልውናውም የሚያስፈልጉት ብርቅ ድንቅ አዝርእት መገኛ የሆነችው አገር ፤ ኢትዮጵያ፤ ለአያሌ ሺ ዘመናት ጠብቃ ባቆየችው ብዝሃ-ህይወት መደነቅም፤ መጠቀምም ሲገባት፣ በአሁኑ በ 21ኛው ክፍለ ዘመን ፣የባህር ወንበዴዎች በሚያካሂዱት ዓይነት ዝርፊያ እንዳትጎዳ ፤

default

መንግሥት፤ የምርምር ባለሙያዎቿና ህዝብዋ ተገቢውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ በመነገር ላይ ነው።

በኢትዮጵያ ደጋ፤ ወይና ደጋና ቆላ የሚበቅለው በአመዛኙም የህዝቡ መደበኛ ምግብ የሆነው ጤፍ፤ ከጊዜ ወደ ጊዜ ትኩረት እያገኘ መምጣቱ የሚታበል አይደለም። ከዚሁ ጋር ተያይዞም ከአንድ የውጭ ኩባንያ ጋር ትብብርና ጥቅምን በተመለከተ ያጋጠመ ችግር አለ ። የዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ የሚያተኩርበት ጉዳይ ነው።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 05.12.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16wKm
 • ቀን 05.12.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16wKm