ተፅኖ ፈጣሪ አፍሪቃዉያን ሴቶች | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 15.11.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ተፅኖ ፈጣሪ አፍሪቃዉያን ሴቶች

አፍሪቃዉያን ሴቶች በከፍተኛ የመንግሥት ሥልጣን ላይ ተሳትፎአቸዉ ምን ይመስላል? በአህጉሪቱ ከጥቂት ጊዜያት ወዲህ ሴቶች የከፍተኛ ስልጣናት መንበርን ሲረከቡ ይስተዋላል። በዓለማችን እጅግ ከፍተኛ ሐብት አላቸዉ ከሚባሉ ሰዎች መካከል አፍሪቃዉያን ሴቶች ይገኙበታል።