ተገን ጠያቂዎቹ እና የጋዜጠኞቹ ዘገባ -አስተያየት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 24.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ተገን ጠያቂዎቹ እና የጋዜጠኞቹ ዘገባ -አስተያየት

ጀርመን ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ተገን ጠያቂዎችን ስትቀበል የአገሪቱ መናኛ ብዙኃን ኃላፊነታቸዉን በአግባቡ እንዳልተወጡ አንድ ጥናት አጋለጠ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:42

ተገን ጠያቂዎቹ እና የጋዜጠኞቹ ዘገባ 

በሺዎች የሚቆጠሩ ዘገባዎችን የመረመረው ጥናት ጋዜጠኞች እና አርታኢያን ጉዳዩን በጥልቅ መርምረው ከመዘገብ ይልቅ ራሳቸውን እንደ አስተማሪ ቆጥረዋል ብሏልም። የዶይቼ ቬለው ክሪስቶፍ ሐሰልባህ ጀርመን ከሁለት አመት በፊት ተገን ጠያቂዎችን ስትቀበል ጋዜጠኞች እና መገናኛ ብዙኃን እንደ ፖለቲከኞቹ ሁሉ በእንኳን ደህና መጣችሁ ተጠምደው ነበር ሲል ይተቻል።

ክሪስቶፍ ሐሰልባህ/ይልማ ኃይለሚካኤል 

እሸቴ በቀለ

ነጋሽ መሐመድ 

 

Audios and videos on the topic