ተዋናይ ቴዎድሮስ ተክለ- ብርሃን | ባህል | DW | 24.12.2011
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ባህል

ተዋናይ ቴዎድሮስ ተክለ- ብርሃን

ቴድሮስ ተክለ-ብርሃን YOU TUBE ላይ በጫነው አንድ ቪዲዮ ሳያስበውም ባንዴ ታዋቂ ይሆናል። ቴድሮስ የቪዲዮውን ሚስጥር ነግሮናል።

default

ከግማሽ አመት በፊት ቴድሮስ YOU TUBE ላይ በጫነው  ቪዲዮ እስካሁን ወደ 13 ሚሊዮን ጊዜ ታይቷል። ቴድሮስ ሌሎችም ቪዲዮዎች YOU TUBE ላይ ጭኗል። የታዩት በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች ዘንድ ብቻ ነው። ከሁሉም ቪዲዮዎች ይልቅ ለምን ይህ የውጭ አገር ሰው ሆኖ የተጫወተው ቪዲዮ ስኬታማ ሆነ ?

« ምንም ምክንያት አልነበረም። አስቂኝ ቪዲዮዎች እቀርፃለሁ። ስራዬ ያው ተዋናይነት ስለሆነ እና ሁሌም የራሴ የሆነ ነገር ማድረግ እፈልግ ነበረና፤ ለቅምሻ የምትሆን አስቂኝ ነገር መቅረፅን ፈለኩ። የራሴ የሆነ የቴሌቪዥን ፕሮግራም በአንዱ ጣቢያ እንዲሰጡኝ ስል ማለት ነው። እና የውጭ አገር ዜጎች የሚወስዱትን ፈተና በቀልድ መልክ በአጋጣሚ መሞከር  ጀመርንና ቀረፅነው፤ እንጂ ታስቦበትም አልነበር።» ይላል ቴዎድሮስ፤

ለሌሎችም ጥያቄዎች ቴዎድሮስ በወጣቶች ዝግጅት መልስ ሰቷል።

ከጭውውቱ ያገኙታል።

WWW links

Audios and videos on the topic

 • ቀን 24.12.2011
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13XkA

ተዛማጅ ዘገባዎች

 • ቀን 24.12.2011
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13XkA