ተከሳሾቹ ተፈረደባቸዉ | ኢትዮጵያ | DW | 15.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ተከሳሾቹ ተፈረደባቸዉ

የኦሮሞ ነፃ አዉጪ ግንባር (ኦነግ) አባላት ነበሩ የተባሉት እና ሐሰን ጃርሶ በተባሉት ኬንያዊ ተከሳሽ ይመሩ ነበር ከተባሉት አስራ-አንድ ተከሳሾች አንዱ ከዚሕ ቀደም በነፃ ተሰናብተዋል።

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአሸባሪነት የተወነጀሉ አስር ተከሳሾችን ከሰወስት እስከ ሃያ ዓመት በሚደርስ እስራትና በገንዘብ ቀጣ።የኦሮሞ ነፃ አዉጪ ግንባር (ኦነግ) አባላት ነበሩ የተባሉት እና ሐሰን ጃርሶ በተባሉት ኬንያዊ ተከሳሽ ይመሩ ነበር ከተባሉት አስራ-አንድ ተከሳሾች አንዱ ከዚሕ ቀደም በነፃ ተሰናብተዋል።ዛሬ አዲስ አባ ያስቻለዉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቅጣቱን ከወሰነባቸዉ ተከሳሾች መካካል ስድስቱ የተፈረደባቸዉ በሌሉበት ነዉ።የታሰሩት አራቱ ናቸዉ።ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic