ተቋማዊ ለዉጦች ለማድረግ ጥረት እየተደረገ ነዉ ተባለ | ኢትዮጵያ | DW | 12.04.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ተቋማዊ ለዉጦች ለማድረግ ጥረት እየተደረገ ነዉ ተባለ

ባለፈዉ አንድ ዓመት በተለያዩ መስኮች የተመዘገቡ ለዉጦች ተቋማዊ ለማድረግ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑ ተገለፀ ። ይህ የተነገረዉ ዛሬ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ባዘጋጀዉ መድረክ አራት የኢትዮጵያ ምሁራን በተቋማዊ ለዉጥ ላይ የመነሻ ኃሳብ ካቀረቡና ከተወያዩ በኋላ ነዉ።

 

ባለፈዉ ዓመት በተለያዩ መስኮች የተመዘገቡ ለዉጦች ተቋማዊ ለማድረግ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑ ተገለፀ ።

ይህ የተነገረዉ ዛሬ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ባዘጋጀዉ መድረክ አራት የኢትዮጵያ ምሁራን በተቋማዊ ለዉጥ ላይ የመነሻ ኃሳብ ካቀረቡና ከተወያዩ በኋላ ነዉ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ባዘጋጀዉ በዚህ የዉይይት መድረክ ላይ የነበረዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር ተከታዮን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሐመድ