ተቃውሞ በኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ቅጥር ግቢ ውስጥ | ዓለም | DW | 07.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ተቃውሞ በኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ቅጥር ግቢ ውስጥ

ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውን በሳዑዲ አረቢያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የሚደረገው ሒደት ለሦስት ቀናት ከተቋረጠ በኋላ እንደገና ተጀመረ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:29

ተቃውሞ በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ ኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ቅጥር ግቢ ውስጥ

በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለሦስት ቀናት የተደረገውን ተቃውሞ ለማብረድ የሀገሪቱ ፖሊስ ጣልቃ ለመግባት ተገዷል። አብዛኞቹ ወጣቶች የሆኑት ተቃዋሚዎች መንግሥትን የሚተች መፈክር ሲያሰሙ እንደነበር የሳዑዲ አረቢያ ወኪላችን ስለሺ ሽብሩ ወደ ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት ነግሮኛል። 

Audios and videos on the topic