ተቃውሞ በታይላንድ | ዓለም | DW | 03.09.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ተቃውሞ በታይላንድ

ቁጥራቸው ወደ አምስት ሺህ የሚደርስ ተቃዋሚዎች ዛሬም የጠቅላይ ሚኒስትሩን ፅህፈት ቤት ግቢ አልለቀቁም ።

default

ተቃዋሚዎች በጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት ቅፅር ግቢ

የታይላንድ ጦር ኃይልም የተቃዋሚዎቹን ከበባ ለማስቆም ኃይልን መጠቀም ሳይሆን መደራደርን ነው በአማራጭነት ያቀረበው ።