ተቃውሞ ሰልፍ በመቀሌ | ኢትዮጵያ | DW | 03.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ተቃውሞ ሰልፍ በመቀሌ

መኖሪያ ቤታችን አይፈርሱም ያሉ ነዋሪዎች ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል።

default

በትግራይ ክልል ቀደም ሲል በእንደርታ ወረዳ ስር የነበሩና አሁን በመቀሌ ከተማ በተከለሉ የገጠር መሬቶች የተሰሩ ህገ ወጥ ቤቶችን ለማፍረስ ትላንት የመቀሌ ማዘጋጃ ቤት ሰራተኞች፤ የይፍረስ ቀይ ቀለም ለማድረግ ሲሞክሩ ከህዝብ ጋር ተጋጭተዋል። በዕለቱ ሰልፍ የወጡ ገበሬዎችን ለመበተን ፖሊስ አስለቃሽ ጋዝ የተጠቀመ ሲሆን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ገበሬዎች ትላንትናና ዛሬ መታሰራቸውን ሰልፈኞቹ ይናገራሉ። የድሬዳዋው ዘጋቢያችን ዮሀንስ ገብረእግዚያብሄር ስለጉዳዩ ያጠናቀረውን እንዲህ ያቀርበዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ